Event Timeline

የመጽሐፍ ምረቃ | Book Inauguration

የዕለት መርሃ ግብር / Event Schedule

ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም (June 10, 2026)
የቀጥታ ሁኔታ በመፈተሽ ላይ... / Checking live status...
ከቀኑ 9:00 - 10:00 (3:00 PM - 4:00 PM)

የእንግዶች አቀባበል / Arrival & Welcoming ● LIVE

ክቡራን እንግዶችን፣ ተወካዮችን እና ቀደም ብለው የሚመጡ ተሳታፊዎችን በዋናው መግቢያ መቀበል።

ከቀኑ 10:00 - 10:20 (4:00 PM - 4:20 PM)

የቤተሰብ አቀባበል / Family Welcoming ● LIVE

ለቤተሰብ አባላት እና ለቅርብ እንግዶች የተዘጋጀ ልዩ አቀባበል

ከቀኑ 10:20 - 10:30 (4:20 PM - 4:30 PM)

የስነ-ስርዓቱ መጀመር / Event Commenced ● LIVE

እንግዶች በተዘጋጁላቸው መቀመጫ እንዲቀመጡ ማድረግ

ከቀኑ 10:30 - 10:40 (4:30 PM - 4:40 PM)

የመክፈቻ ንግግር / Opening Speech ● LIVE

የመድረክ መሪው መርሃ ግብሩን በይፋ መክፈት

ከቀኑ 10:40 - 10:55 (4:40 PM - 4:55 PM)

ዶክመንተሪ እይታ / Documentary Preview ● LIVE

ስለ መጽሐፉ አጠቃላይ ይዘት፣ ታሪክ እና ዝግጅት የሚያሳይ አጭር ዘጋቢ ፊልም ማቅረብ።

ከቀኑ 10:55 - 11:10 (4:55 PM - 5:10 PM)

የአብይ ፈቅይበሉ ንግግር / Speech by Abiy Fekyebelu ● LIVE

አብይ ፈቅይበሉ (ረዳት ጸሐፊው )በጋራ ሥራው ላይ የነበረውን ልምድ፣ ፈተናዎችና የፈጠራ መነሳሳትን ያጋራል።

ከቀኑ 11:10 - 11:35 (5:10 PM - 5:35 PM)

የመጽሐፍ ዳሰሳ / Book Review ● LIVE

በታዋቂ የስነ-ጽሑፍ ምሁራን የሚቀርብ ጥልቅ የመጽሐፍ ዳሰሳ እና ትንተና።

ከቀኑ 11:35 - 11:50 (5:35 PM - 5:50 PM)

የወ/ሮ ቤኪ አባዱላ ንግግር / Speech by Mrs. Beky Abadula ● LIVE

ዋናዋ ደራሲ የግል መነሳሳቷን፣ ምስጋናዋን እና የቀጣይ ራዕዮቿን የምታጋራበት ንግግር።

ከቀኑ 11:50 - ምሽት 12:15 (5:50 PM - 6:15 PM)

የክቡር አባዱላ ገመዳ ንግግር / Speech by H.E Abadula Gemeda ● LIVE

የክብር እንግዳ ንግግር።

ከምሽቱ 12:15 - 12:25 (6:15 PM - 6:25 PM)

መጽሐፉን ይፋ ማድረግ / Book Revealing ● LIVE

የመጽሐፉን ገጽታ በመድረክ ላይ በይፋ ማስተዋወቅ

ከምሽቱ 12:25 - 12:55 (6:25 PM - 6:55 PM)

የመጽሐፍ ሽያጭ / Book Sale ● LIVE

የመጀመሪያ እትም መጽሐፍትን ከተለያዩ ማስታወሻዎች ጋር ለአንባቢያን ለሽያጭ ማቅረብ።

ከምሽቱ 12:55 - 1:05 (6:55 PM - 7:05 PM)

የምስጋና መርሃ ግብር / Sponsorship Appreciation ● LIVE

ለተባባሪ አካላት፣ ስፖንሰሮች እና ቁልፍ አዘጋጆች የምስጋና እና የእውቅና ስጦታ ማበርከት።

ከምሽቱ 1:05 - 1:15 (7:05 PM - 7:15 PM)

የልደት በዓል አከባበር / Birthday Ceremony & Closing ● LIVE

የልደት የማክበር ስነ-ስርዓት

ከምሽቱ 1:15 - 1:45 (7:15 PM - 7:45 PM)

የፎቶ ፕሮግራም / Photo Program ● LIVE

ተሳታፊዎች ከደራሲያን እና ከክብር እንግዶች ጋር የጋራ ማስታወሻ ፎቶዎችን የሚነሱበት ጊዜ።

ከምሽቱ 1:45 ጀምሮ (7:45 PM Onwards)

የእራት ግብዣ / Dinner ● LIVE

ለተጋበዙ ክቡራን እንግዶች በሙሉ የተዘጋጀ የማጠቃለያ የእራት እና የውይይት ግብዣ።

Proudly sponsored by

Developed by yeneevent.com